5.0
457 review
4.30 MB
Everyone
Content rating
178.6K
Downloads
ድርሳነ ሚካኤል screenshot 1 ድርሳነ ሚካኤል screenshot 2 ድርሳነ ሚካኤል screenshot 3 ድርሳነ ሚካኤል screenshot 4 ድርሳነ ሚካኤል screenshot 5

About this product

The writings of St. Michael the Archangel!

Rating and review

5.0
457 ratings
5
4
3
2
1

ድርሳነ ሚካኤል description

መጻሕፍትን ለጸሎት ለትምህርት ለልዩ ልዩ አገልግሎት ማዋል በማህበራዊ ኑሮ ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው ምክንያቱም ሁሉም አዋቂ ሁሉም ሃይማኖተኛ ሀሉም ጸሎተኛ ሲሆን የሰው ማህበራዊ ኑሮው የተቃና እርምጃውም ከፍተኛ ሊሆን ይችላልና።
ከዚህም አስፈላጊነት የተነሳ የመጻሕፍት ችግር እንዳይደርስ ቤተክርስቲያናችን የትምህርትን የጸሎትን የታሪክን የቤተክርስቲያን መገልገያዎችንና የሃይማኖት መጻሕፍትን በያይነታቸው በአማርኛ በግእዝ እንዲሁም ግእዙንና አማርኛውን ጎን ለጎን በማድረግ እያሳተመች ስታቀርብ ቆይታለች አሁንም ዐቅም በፈቀደ መጠን መንፈሳዊና ማሕበራዊ አገልግሎትዋን በመቀጠል ትገኛለች። ይህም ድርሳነ ሚካኤል የተባለው መጽሐፍ አንዳንዶች የመልአኩን የትድግና ስራ ለማወቅ ሌሎች ለጸሎት ሌሎችም ለተለያየ ጥናት ስለሚፈልጉት መታሰቢያውን ማድረግና ድርሳኑን ማንበብ የሚፈልጉ ረድኤቱን ታዳጊነቱን የሚሹ በአማላጅነቱ የሚታመኑ ምእመናን ሁሉ ሊጠቀሙበት እንዲችሉ ግእዙንና አማርኛውን ጎን ለጎን በማድረግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ጉባኤ ተተርጉሞና ታርሞ በ፲፱፻፷፱ ዓ.ም ታተመ። በዚያን ጊዜ የታተመው በማለቁ የብዙዎች ጥያቄ እንደገና እንዲታተም በመጉረፍ ላይ ስለሆነ በዚያው ባለበት መልክና መጠን ለ፪ና ጊዜ አሳተመን ለሕዝብ አቅርበናል።
ትንሣኤ የማሳተሚያ ድርጅት
↓ Read more