0.0
0 review
4.40 MB
Everyone
Content rating
46.4K
Downloads
ተአምረ ማርያም screenshot 1 ተአምረ ማርያም screenshot 2 ተአምረ ማርያም screenshot 3 ተአምረ ማርያም screenshot 4 ተአምረ ማርያም screenshot 5 ተአምረ ማርያም screenshot 6

About this product

አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ

ተአምረ ማርያም description

እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ። ልመናዋ በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። ከተአምር አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።
↓ Read more