5.0
1K review
77.12 MB
Everyone
Content rating
62.2K
Downloads
ቃለ ስብሐት screenshot 1 ቃለ ስብሐት screenshot 2 ቃለ ስብሐት screenshot 3 ቃለ ስብሐት screenshot 4 ቃለ ስብሐት screenshot 5 ቃለ ስብሐት screenshot 6 ቃለ ስብሐት screenshot 7 ቃለ ስብሐት screenshot 8 ቃለ ስብሐት screenshot 9

About this product

It is a spiritual app for deacons as well as voice lessons that are used in some way for priests

Rating and review

5.0
976 ratings
5
4
3
2
1

ቃለ ስብሐት description

ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡

ወስብሃት ለእግዚአብሔር
↓ Read more

Version lists