0.0
0 review
10.63 MB
Everyone
Content rating
223
Downloads
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 1 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 2 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 3 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 4 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 5

About this product

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! description

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ
በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography
↓ Read more

Version lists