አርበዒን አን-ነወውያ Amharic Arbeen description
አል-አርበዒን አን-ነወውያ።
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ።
አርበዒን አን-ነወውያ APP ለ Android ስልኮች ተዘጋጅቶ ቀረበላችሁ። ያካተታቸው ነገሮች
1. ሓዲሶችን በአረብኛ
2. የሓዲሶቹ ትርጉም በአማርኛ
3. ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች በአማርኛ
4. በደንብ ማብራርያ ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞ ለየሓዲሶቹ የቪድዮ ማብራርያ ሊንክ ያካተተ ነው።