0.0
0 review
3.89 MB
Everyone
Content rating
127
Downloads
መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 1 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 2 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 3 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 4 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 5 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 6 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 7 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 8 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 9 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 10 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 11 መሳኢሉል ጃሂሊያ screenshot 12

About this product

መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።

መሳኢሉል ጃሂሊያ description

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። ይህ መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። የመፅሃፉም ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦
↓ Read more

Version lists